ከከተማ የተዋቀረ የምዘና ቡድን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀች አመት ዕቅድ አፈጻጸም ምዘና ማካሄድ ጀመረ። ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) ከከተማ የተዋቀረ የምዘና ቡድን የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸም ምዘና ማካሄድ ጀመረ። ምዘናው የአስተዳደሩን እና የተመረጡ ተቋማትን ያካተተ ሲሆን የሰንድ ምልከታ እየተካሄድ ይገኛል።